⛄እባብ በህይወት እያለ ጉንዳንን ይበላል፡፡
እባብ ሲሞት ጉንዳኖች ይበሉታል፡፡
🌍ጊዜ በማንኛውም ሰዓት ይለወጣል
በህይወትህ የማንንም ዋጋ አታሳንስ ምን አልባት አንተ ሀይለኛ ትሆን ይሆናል ጊዜ ግን ካንተ የበለጠ ጉልበተኛ ነው
🌾አስብ አንድ ዛፍ መቶ ሺ ክብሪቶችን ሲሰራ አንድ ክብሪት ግን #መቶሺ ዛፎችን ታቃጥላለች፡፡
አንድ መጥፎ ስራም ብዙመልካምነገሮችን ታጠፋለች፡፡
ዋናው ነገር በአስተሳሰብ መልካም ሁን ረጋ ብለህ አስብ ለሁሉም ጊዜ አለው
#አትጨነቅ
0 Comments:
Post a Comment
Subscribe to Post Comments [Atom]
<< Home