ልብወለድ ናኢ-ልብወለድ
በዓለም አቀፍ ደረጃ ስለልበወለድ የተጠናው ከኢ-ልብውለድ አንፃር ምን ይመስላል? ምን ጠቀሜታ አለው? ሚለውን
ከበይነመረብ ላይ ባገኘውት መረጃ መሠረት ላይ ላዩንለመዳሰስሞክሪያለው።
በነገራችን ልብ ወለድ ማለት ስለሰው ስለራሳችን የምንመለከትበት መነፅር ነው። የሰው ልጅ ስለራሱብዙ ሳይረዳስለጠፍር፣ ስለሁዋ ለማውቅ ሲሞክርና ለዚህም ብዙ
በጀትፈሰስ ሲያደርግ ስመለከት የሰው ልጅ አልጠግብ ባይ፣ገደብየለሽ አላዋቂ ፍጡር መሆኑን ያስገነዝበኛል።
ልብ ወለድ ማንበብ:-
1) ከሰዎች ጋር ለመግባባት ይረዳናል
በሌሎች ቦታ ሆኖ ሰውን ለመረዳትና የሰውን ችግርእንደራስለማየት ልብ ወለድ መጻሕፍትን ከማንበብ በተሻለ እምብዛም
ማድረግ የለባችሁም። የልብ ወለዶችን ታሪክ ምናብ መፍጠር መቻል ሌሎችን የመረዳትና በተለየ ዕይታ ለመመልከት
የሚረዳውን የአዕምሮ ክፍል ላይ ተዕኖ እንደሚያሳድር ተደጋጋሚ ጥናቶች አመላክተዋል። ማለትም ስለስሜትና ስለሁኔታ ስናነበብ ራሳችን ላይ እንደሆነ እንዲሰማን የማድረግ አቅምስላለውነው በቅርቡ በተደረገው ጥናት ደግሞ ልብ ወለድ የሚያነቡ ሰዎች ከማያነቡ በተሻለ ከሰዎችጋር መግባባትእንደቻሉ አረጋግጧል
2) አዕምሮን ለማደስ
አዕምሮ እንደሌሎች የሰውነት ክፍሎች ይደክመዋል።
ስለዚህየዕረፍት ጊዜ ያስፈልገናል።ለምሳሌ የውድድር መኪና ለማሸነፍቢያንስ ሁለት የሪፍሬሽመንት መቆሚያ ቦታ ይፈልጋል።
ስለዚህአዕምሮም ቀጣይ በሙሉ አቅሙ ለማሰራት የሪፍሬሽመንት ጊዜያስፈልገዋል። እናም ልብ ወለድ መጻሕፍትን ማንበብ
አዕምሮለማደስ ተመራጭ መንገድ ተገኝቷል በሱሴክስዩኒቨርሲቲ በተደረገው ጥናት ውጥረትን ማራገፊያ ሙዚቃ ከማዳመጥና
walk ከማድረግ የተሻለ መፍትሄተገኝቷል። በ6 ደቂቃየፅሞና ንባብ ብቻ የልብ ምት ፍጥነት መረጋጋት እንደቻለና የጡንቻዎች
ውስጥ ያለው ውጥረት 68 ከመቶ ሊራገፍ እንደቻለ ተመልክቷል።ስለዚህ አዕምሮ ለቀጣይ ተግባር ዝግጁይሆናልማለት ነው።
3) ጥሩ እንቅልፍ ለመተኛት
መደበኛ አንባቢዎች የተሻለእንቅልፍ ይተኛሉ ጥሩእንቅልፍ ለንቃት አስፈላጊ ነው። እናም የተረጋጋ የእንቅልፍ ጊዜን የሚወስነው ከመኝታ በፊት ያለው ተግባር ነው።
ስለዚህ ከመኝታ በፊት የአዕምሮን ውጥረት ከሚጨምሩ ነገሮችመቆጠብይኖርባችኃል። ከዛ ይልቅ በጠዋት በንቃት ለመነሳት
ከእንቅልፍ በፊት ልብ ወለዶችን ብቻማንበብ
እንደሚሻል የስነልቦና መሁራን ይመክራሉ።
4) ለመቀበል
የልብ ወለድ መጻሕፍት የነባራዊ ሕይወት ነፀብራቅናቸው።
ደስተኛ ለመሆን ከፈለግን በቅድሚያ እኛነታችንናእውናዊውንዓለም መቀበል ይኖርብናል። ስለዚህ የምንኖረውንሕይወት
እስከ ቁሻሻዋ ለመቀበል የልብ ወለድ ምስለ ንባብወሳኝ ናቸው።
5) የአዕምሮ ትውስታን ለመጠበቅ
ታሪኮችን ማንበብና መስማት ለረጅም ጊዜ የእዕምሮ ትውስታ ለመጠበቅ ያግዛል። ልብ ወለድ የሚያነቡ ሰዎች ከማያነቡትአንፃር ዝግታ የአዕምሮ መርሳት እንዳላቸው ተነግሯል።በተጨማሪም የልብ ወለድ ሰዎች አነስተኛ የአልዛይመር ምልክት ማሳየት እንደቻሉ በ2001 ዓ/ም በNational
Academy ofSciences ላይ የወጣው ዘገባ ገልፇል።
6) ልብ ወለድ መጻሕፍት ሁሉን አቃፊ መሆነን፣አካታችነትን፣ታጋሽነትን እና የመሳሰሉትንባህሪያትእንድናዳብርያግዙናል
7) የቋንቋ ብልፅግና
የውስጣችንን ለመግለፅናሌሎችንለማሳመን ቋንቋአስፈላጊናቸው። በ2013 የኢሞሪ ዩኒቨርሲቲ የልብ ወለድ አንባቢዎችን
አዕምሮ እና የማያነቡትን አዕምሮ ለማነፃፀር
ሞክረዋል። የልብወለድ አዕምሮ በተለይ በግራ temporal cortex የአዕምሮ
የተወሰነ ክፍል ላይ ብዙ እንቅስቃሴ መሳየት እንደቻለ ተመልክቷዋል። በድምዳሜያቸው ልብ ወለድአንባቢዎች በተሻለሁኔታ የላቀ የቋንቋ ሐብተእንዳላቸው ተናግረዋል።በዚህምየቋንቋ ሐብታችንን ለማበልፀግ ከኢ ልብወለድመጻሕፍት
በተሻለ ልብ ወለድ መጻሕፍት የተመረጡ ናቸው።
8) ፈጠራ
የልብ ወለድ አጨራረስ በእርግጠኝነት ለመናገር ይከብዳል(ሙሉ ለሙሉ ማለቴ አይደለም)። አሻሚ ናቸው። ይሄደግሞ
ለፈጠራነት ምቹ ከባቢ እንዲሆን ?።በCreativity
Research Journal ላይ በወጣው ጥናት ድርሰቶችን ማንበብነገሮችን ደጋግሞ ለማሰብ፣ ለማምሰልሰልና ምናብለመፍጠር
ስለሚረዱ ለፈጠራነት ምቹ እንደሆኑ ተነግሯል።
9) ደስተኝነት
ድርሰቶች ደስተኛ ያደርጋሉ። በኢንግሊዝ ሐገር 1500 ወጣቶችላይ በተሰራው ጥናት መሠረት 76 ከመቶ የሆኑት መላሾች
ድርሰቶችን ማንበባቸው ሕይወታቸውን እንዳሻሻለውና ጥሩ ስሜት እንዲሰማቸው እንዳደረጋቸው ተናግረዋል።
ስለዚህ ድርሰቶችን በመደበኛነት የሚያነቡ ሰዎች በአማካኝ ደረጃ በሕይወታቸው የረኩና ደስተኞች ሆነው ተገኝተዋል።

0 Comments:
Post a Comment
Subscribe to Post Comments [Atom]
<< Home